ፕላትፎርምዎን ይምረጡ
Android
Psiphon VPN
የPsiphon VPN መተግበሪያን ከGoogle Play Store በነጻ ያውርዱ።
በሁሉም አገሮች አይገኝም።
በAndroid 7.0 እና ከዚያ በላይ ብቻ ይገኛል
Android 6 ወይም ከዚያ የቆየ? የቀድሞውን ግንባታ ያግኙ
iOS
Psiphon VPN
የPsiphon VPN መተግበሪያን ለiPhone እና iPad በነጻ ከApp Store ያውርዱ።
በሁሉም አገሮች አይገኝም።
በ iOS 16 እና ከዚያ በላይ ላይ ብቻ ይገኛል
macOS
ለmacOS የሚሆን ነባር የPsiphon መተግበሪያ በዝግጅት ላይ ነው።
Windows
Psiphon ለ Windows (የቀድሞው)
ከ Psiphon አውታረ መረብ ጋር ለመገናኘት የሚያገለግለው አንጋፋው የWindows መተግበሪያችን። በአዲሶቹ መተግበሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ባህሪያት አይደገፉም።
በWindows 10 እና 11 ላይ ይሰራል።
ክፍት ምንጭ · የእንቅስቃሴ ምዝግቦች የሉም · ከ2006 ጀምሮ በሥራ ላይ ያለ